1,የሥራ መደብ መጠሪያ፡-የስምሪት ክፍል ሀላፈ
▫️የትምህርት ደሪጃ በደረጃ 4 አውቶ መካኒክስ/ጀነራል መካኒክስ የተመሪቀና 4ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ሆኖ አንድ አመት እና በላይ የስምሪት ሀላፈ/የጋራዥ ሀላፈ ሆኖ የሰራ።
❖ የኮፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው፡፡
◆ብዛት፡-1
2,የሥራ መደብ መጠሪያ፦ ሲኒየር አውቶ መካኒክ
❖ የትምህርት ደሪጃ፦ በደሪጃ 3 አውቶ መካኒክስ/ጀነራል መካኒክስ የተመሪቀች 3 ዓመትየሥራ ልምድ ያለው::
◆ብዛት፡- 2
3, የሥራ መደብ መጠሪያ፦ ጠቅላላ አገልግሎት ሀላፈ
❖ የትምህርት ደሪጃ፦ በኤ ድግሪ በማኔጅመንት በቢዝንስ፡ማኔጅምንት፡በህዝብ አስተዳደር የተመሪቀች 5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው።
❖ የኮፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው።
▫️ብዛት:- 1
4, የሥራ መደብ መጠሪያ፡- የፈሪቃ ጥራት ተቆጣጣሪ
◆ የትምህርት ደሪጃ፦ ቢኤክሲ ድግሪ በምግብ ሳይንስ፡በምግብ ማቀናበር ሳይንስ፡በአፕላይድ ኬሚስትሪ ፡ በኬምስትሪ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመሪቀች እና ዐ ዓመትየሥራ ልምድ
◆ብዛት፡- 4
0993030505/0941028302
አድራሻ ገርጂ ማርያም 40/60 ኮንዶሚንየም ብሎክ 2